Join Us

ለወንጌሉ አገልግሎት ልብዎት የፈቀደውን ያህል ማድረግ ቢችሉም በአገልግሎታችን የሚቀርቡትን መልእክቶች ሁሉ ለማግኘትና ከሌሎች ወገኖች ጋር ሆነው በቃሉ ለማደግ ግን በወር ዝቅተኛውን ስጦታ ብቻ መምረጥ ይችላሉ፡፡ የሚሰጡት ገንዘብ ለዚህ ዌብሳይትና ትምህርቱን ለማዘጋጀት ለሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች የሚሆን ነው፡፡ የገንዘብ አቅም የሌላችሁ ብትኖሩ ግን ልታገኙንና ትምህርቶችን ሁሉ በነጻ ልንልክላችሁ እንችላለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ አገልግሎታችንን ለመደገፍ ልብዎ የፈቀደውን ማድረግ ቢችሉም … Continue reading Join Us