Thank you for subscribing to Yeslase Mahber. We hope you will enjoy staying with us. Please take your time to read and listen to the messages.
የሥላሴን ማህበር ለመደገፍ ስለፈቀዱ እጅግ እናመሰናለን፡፡ በርስዎ ድጋፍ በዚህ ዌብሳይት እርስዎንና ሌሎችንም ለማገልገል በምናደርገው አገልግሎት አብረውን ስለቆሙ እግዚአብሔር ይባርክዎ፡፡ እርስዎም በመንፈሳዊ ሕይወትዎ ለማደግ ይረዳዎት ዘንድ መልእክቶችን በመስማትና በማንበብ ይተጉ ዘንድ እናበረታታዎታለን፡፡ የሥላሴ ማኅበር፡፡
we