Free subscription
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና አገልግሎታችን ለሌሎችም ለብዙዎች እንዲደርስ የሚወዱ ከሆነ የሥላሴ ማኅበር ደጋፊ ማኅበረተኛ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡ ይህንን አሁን ካልወሰኑ ግን በአገልግሎታችን ሁሉ በነጻ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ፎርም ሞልቶው ቢልኩልን አዳዲስ የሚወጡ ትምህርቶችን እንልክልዎታለን በተለያዩ ጉባኤዎች እንዲገኙም እናሳውቅዎታለን፡፡ ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ እንኳን በደህና መጡ፡፡