ለወንጌሉ አገልግሎት ልብዎት የፈቀደውን ያህል ማድረግ ቢችሉም በአገልግሎታችን የሚቀርቡትን መልእክቶች ሁሉ ለማግኘትና ከሌሎች ወገኖች ጋር ሆነው በቃሉ ለማደግ ግን በወር ዝቅተኛውን ስጦታ ብቻ መምረጥ ይችላሉ፡፡ የሚሰጡት ገንዘብ ለዚህ ዌብሳይትና ትምህርቱን ለማዘጋጀት ለሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች የሚሆን ነው፡፡ የገንዘብ አቅም የሌላችሁ ብትኖሩ ግን ልታገኙንና ትምህርቶችን ሁሉ በነጻ ልንልክላችሁ እንችላለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
አገልግሎታችንን ለመደገፍ ልብዎ የፈቀደውን ማድረግ ቢችሉም ሙሉ ትምህርቶችን ለማግኘት ግን በወር $25 የሚለውን ብቻ መምረጥ ይችላሉ፡፡
ወደ ሥላሴ ማኅበር እንኳን በደህና መጡ፡፡ በድኅረ ገጻችን የሚቀርቡትን ትምህርቶች በመከታተል መንፈሳዊ በረከትን እንደሚያገኙና በህይወት እንደሚያድጉ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ በሥላሴ ማኅበር አገልግሎት በሚቀርቡት መልእክቶች የተጠቀሙ ከሆነና ሌሎችም እንዲጠቀሙ የሚወዱ ከሆነ ደግሞ የሚችሉትን ያህል እንዲያግዙን ደጋፊ አባል እንዲሆኑ እናበረታታዎታለን፡፡ በዚህ ማኅበር አገልግሎት አብረውን ቢቆሙ ለማኅበሩ በመንፈሳዊ ህይወትዎ የበለጠ እንዲያድጉና ከሌሎች ወገኖች ጋር የክርስትናን ህይወት እንዲያጣጥሙ የሚረዳዎትን ለማኅበራችን አባላት ብቻ የተዘጋጁ ጠለቅ ያሉ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡ ከዚያም በተጨማሪ በተለያየ ጊዜ በምናደርገው ጉባኤ እንዲገኙ ግብዣ እንልክልዎታለን፡፡ ዋናው ዓላማችን ከሌሎች ምእመናን ጋር በትክክለኛው የክርስትና ህይወት ያድጉ ዘንድ ነው፡፡ የሚወዱትንና የሚችሉትን ወርሃዊና ዓመታዊ ስጦታ መስጠት ይችላሉ፡፡ የስጦታው መጠን ሰዎች የፈለጉትን ያህል እንዲያበረክቱ የተቀመጠ እንጂ የሚያገኙትን የአገልግሎት መጠን የሚወስን አይደለም፡፡ ትንሽም ሰጡ ብዙ ሁላችሁም የሥላሴ ማኅበር እኩል ተጠቃሚዎች ማኅበረተኞችና አገልጋዮች ናችሁ፡፡ አንዳንድ ትምህርቶች ለተወሰኑ ማኅበርተኞች
አባል ሆነው ከመመዝገብዎ በፊት አስቀድመው በሚከተለው ኢሜል ወይም ስልክ ቢያገኙንና የበለጠ ስለማኅበራችን ቢረዱ እጅግ ደስ ይለናል፡፡ እግዚአብሔር ይባርክዎ፡
ኢሚል Contact@yeslasemahber.com
ስልክ 832-844-8660
JOIN YESLASE MAHBER BY SUBSCRIBING AS A SUPPORTING MEMBER
Welcome to Yeslase Mahber. You can enjoy most of the content on our website, but we encourage you to join Yeslase Mahber as a supporting member.
When you subscribe to Yeslase Mahber as a supporting member, you are standing with us for the advancing of the Gospel of the Kingdom of God, and you are helping us in our ministry so that we can reach more people with the life-giving Gospel of Jesus Christ. We encourage you to join our Yeslase Mahber. By joining Yeslase Mahber you also you will be invited to join our Fellowship when a physical meeting is going to take place, which usually occurs twice a year or more. Yeslase Mahber dosent have a membership standard based on subscription. The option of payment is just to give our supporters the choice of how much they are willing to give. The amount of money you give doesn’t affect your status of being an equal member in the Body of Christ. If you see some content that is restricted for some members, that is not based on subscription but it is based on their spiritual growth, so that we are able to help saints based on where they are in spiritual knowledge. Therefore, feel free to give whatever is in your heart
You may contact us before you become a member for more information so that you may make an informed decision. We need you more than your support.
Email:-Contact@yeslasemahber.com
Phone 281-745-4435
Create a supporting members account and stand with Slase Mahbr to spread the life-giving Gospel all over the world.
* Note: Yeslase Mahber is not a “501c3 organization”.
Do you want to use Venmo? scan this code and note it as a"subscription" on your checkout.
281-745-4435
zelle መጠቀም ለምትፈልጉ.
የሥላሴ ማኅበር ደጋፊ በመሆንዎ እግዚአብሔር ይባርክዎ፡፡ ድጋፍዎትን እንደሚቀጥሉ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ነገር ግ ን በማንኛውም ምክን ያት ለጊዜውም ሆነ በቋሚነት ለማቋረጥ ቢፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን በማስፈንጠር ሊያቋርጡ ይችላሉ፡፡ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይባርክዎት፡፡
Thank you for standing with us to support Yeslase Mahber. We hope you will continue your support. But if for any reason you want to unsubscribe temporarily or permanently you may do so here.