In Him was life በእርሱ ሕይወት ነበረች

“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።

ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።”

የዮሐንስ ወንጌል 1:1-4

Leave a Comment