The real problem of humanity and the solution of God
The real problem of humanity and the solution of God ትክክለኛው የሰው ችግርና የእግዚአብሔር መፍትሄ “ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፦ የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፦ ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፡ ትላቸዋለህ።” ትንቢተ ኤርምያስ 23፡33 ፡፡ በመምህር ጸጋ ዛሬ ከአንድ ሰው ጋር ላስተዋውቃችሁ መጥቻለሁ፡፡ ከማን ጋር አትሉም? ዛሬ የማስተዋውቃችሁ ከአንድ በጭራሽ አይታችሁት …
The real problem of humanity and the solution of God Read More »