God is faithful
እግዚአብሔር የታመነ ነው “ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 46፥10 በመምህር ጸጋ ዕረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ እግዚአብሔርን በማወቅና በማመን የሚገኝ እረፍት፡፡ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። መዝሙረ ዳዊት 46፥10 ተስፋ የሰጠው …