The fellowship of life

And truly our fellowship is with the Father, and with his Son Jesus Christ.

Breathing the Mystery

ጸሎተ እስትንፋስ-እስትንፋሰ ጸሎት፡፡
የሚከተሉት ሁለት ጸሎቶች ቅዱስ ጳውሎስ ለቅዱሳን ሁሉ የጸለያቸው ህያው ጸሎቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ጸሎቶችን ስንጸልይ በኃይለኛ የውሀ ጥም የነበረ ሰው ቀዝቃዛና ንጹህ ውሀ ሲጠጣ የሚሰማውን ደስታና እርካታ ዓይነት ይሰማናል፡፡ እንደቀዝቃዛ ውሀ በመንፈሳችን ጎሮሮ እየተንቆረቀሩ ሲወርዱና ጥማችንን ሲያረኩ እናያለን፡፡ ጸሎቶቹን ስትጸልዩ እስከዛሬ ድረስ ጸልያችሁ እንደማታውቁ ይበራላችኋል፡፡ የጸሎት ጉድፋችሁንም ሁሉ ጠርጋችሁ ትጥሉና ይህንን እውነተኛ ጸሎት መጸለይ ትጀምራላችሁ፡፡

Family of God

የእግዚአብሔር ፍቅር “ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” 1. ዮሐንስ 1:7-8   በመምህር ጸጋ የአባት ፍቅር Join us today Membrs log in ከዚህ በታች ያለውን የወንጌል ድምጽ እንዲሰሙ በታላቅ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡ https://www.dailymotion.com/video/x80iste Facebook-f Youtube