ሙሽራይቱን መሆን
You need to be logged in to view this content. Please Log In. Not a Member? Join Us
You need to be logged in to view this content. Please Log In. Not a Member? Join Us
የእግዚአብሔር የዘላለም ዓላማ Read More »
The real problem of humanity and the solution of God ትክክለኛው የሰው ችግርና የእግዚአብሔር መፍትሄ “ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፦ የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፦ ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፡ ትላቸዋለህ።” ትንቢተ ኤርምያስ 23፡33 ፡፡ በመምህር ጸጋ ዛሬ ከአንድ ሰው ጋር ላስተዋውቃችሁ መጥቻለሁ፡፡ ከማን ጋር አትሉም? ዛሬ የማስተዋውቃችሁ ከአንድ በጭራሽ አይታችሁት
The real problem of humanity and the solution of God Read More »
You need to be logged in to view this content. Please Log In. Not a Member? Join Us
The Glory of the Image of His Son Read More »
የእግዚአብሔር መንግሥት ኃይልና የምህዋሩ ህግ “የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።” 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4፥20 በመምህር ጸጋ የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 9 57 እነርሱም በመንገድ ሲሄዱ አንድ ሰው፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው። 58 ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጕድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው። 59 ሌላውንም፦ ተከተለኝ አለው።
The powerful wave of the kingdom of God Read More »
ይህ ሚስጤር ታላቅ ነው፡፡ “ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።” ኤፌ 5፡32 በመምህር ጸጋ ኤፌ 521 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። 24 ዳሩ ግን
የእግዚአብሔር ፍቅር “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።” ዮሐንስ 8:7 “ብዙኃኑ” አንድ ኢየሱስ ክርስቶስ Join us today Membrs log in ከዚህ በታች ያለውን የወንጌል ድምጽ እንዲሰሙ በታላቅ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡ https://youtu.be/i4Ms58x6TS8 በመምህር ጸጋ “ብዙኃኑ አንድ” የመለኮታዊው ቀመር እይታ፡፡ ዓለም በብዙኃኑ ድምጽ ወይም በኃያላኑ እጅ ትመራለች፡፡ በዓለም ቋሚ እውነት የሚባል የለም፡፡ ብዙኃኑ የተስማሙበት ሁሉ እውነት ነው
Jesus Christ the “Majority” One ብዙኃኑ አንድ Read More »
You need to be logged in to view this content. Please Log In. Not a Member? Join Us
This is a great mystery Read More »
የእግዚአብሔር ፍቅር “ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ የአባት ፍቅር Join us today Membrs log in ከዚህ በታች ያለውን የወንጌል ድምጽ እንዲሰሙ በታላቅ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡ https://www.dailymotion.com/video/x80iste Facebook-f Youtube