"እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።"

"That which we have seen and heard declare we unto you also, that ye also may have fellowship with us: yea, and our fellowship is with the Father, and with his Son Jesus Christ" 1.John.1:3

BREAD OF LIFE የሕይወት እንጀራ

ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ሲናገር”ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።” በማለት ቃሉ ህይወት እንደሆነ አሳይቶናል፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ም እራፍ 6:63 ፡፡ ስለዚህ ህይወት ይሆንልንና ይበዛልን ዘንድ የዕለት እንጀራችን የሆነውን ቅዱስ ቃልን እንመገብ፡፡ ከዚህ በታች በየጊዜው የሚለቀቁ መልእክቶችን ታገኛላችሁ፡፡ እንብላ፡፡

Attractive Call to Action Text

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus.

Background