The fellowship of life

And truly our fellowship is with the Father, and with his Son Jesus Christ.

ማንም የማይወስድብን ዕድል

ማንም የማይወስድብን ዕድል “ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥42 የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ሉቃ.10:41-42.” ብዙ ጊዜ ዘመናችንን ሁሉ ስናሳድድ የምንኖረው የሚጠፋውን ነገር ዛሬ አግኝተን ነገ የምናጣውን ነገር ነው። በተለይ የሰው ልጆች በእጅጉ ሲፈልጉት ቀንና ሌሊት ሲመኙትና ሲፈልጉት የሚኖሩት ዓለም አቀፍ ምኞት በመጽሐፍ ቅዱስ […]

ማንም የማይወስድብን ዕድል Read More »

የሳምራዊትዋ ሴት ማስታወሻ

የሳምራዊትዋ ሴት ማስታወሻ ሕይወቴና ታሪኬ ከሰው ጋረ አያስኬደኝምሕይወቴ ውበት የለውምየሰዎች መጠቋቆሚያ ሆኜአለሁትኩር ብየ እንኳ ሰዎችን መመልከት አልችልምበቀትር ሁልጊዜ ምንጩ ባዶ ነበር።ዛሬ ግን አንድ ሰው አገኘሁአለባበሱ የአይሁድ ነውበዚህ ስፍራ ምን ያደርጋል?ኢየሱስ ክርስቶስ ውሀ አጠጪኝ ብሎ ሲጠይቀኝ።እንዴት ውሀ ይለምነኛል?እንኳንስ ውሀ ሊለምነኝ አይሁዳዊ አናግሮኝ አያውቅም።ንዴቴን በሚገልጽ ንግግር መቸም እናንተ አንድ ነገር ካልተቸገራችሁ አታናግሩንምብየ አሰብኩና አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን

የሳምራዊትዋ ሴት ማስታወሻ Read More »