ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ?
የእግዚአብሔር ፍቅር ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? በመምህር ጸጋ “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።” የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል 2:6-7 ጌታችንና አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት የጠፋውን የሰውን ልጅ፤ እኔን፤ አንቺን፤ አንተን፤ እኛን፤ ሊያድን ወደዚህች ዓለም ተወለደ፡፡ ለሰው ሁሉ የሚያበራው […]
ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? Read More »