የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት
የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዘፍ.1:3 ብርሃን የህይወት ምንጭ ነው፡፡ ብርሃን ከሌለ ህይወት የለም፡፡ ስለዚህ ህይወት ያላቸውን ፍጥረታት ለማምጣት ብርሃን ይሁን በማለት ጀመረ፡፡ ከዚያም በውሀና በጭለማ ተወርሳ መልክ አልባና ባዶ የነበረችውን ምድር ያስውባት ጀመር፡፡ ከጠፈር በላይ ያለውን እና ከጠፈር በታች ያሉትን ውሆች በመለየት ጠፈሩን አደረገ፡፡ ከጠፈር በታች ያለውን ውሀ ወደ …