The fellowship of life

And truly our fellowship is with the Father, and with his Son Jesus Christ.

Jesus Christ the “Majority” One ብዙኃኑ አንድ

የእግዚአብሔር ፍቅር “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።” ዮሐንስ 8:7 “ብዙኃኑ” አንድ ኢየሱስ ክርስቶስ Join us today Membrs log in ከዚህ በታች ያለውን የወንጌል ድምጽ እንዲሰሙ በታላቅ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡ https://youtu.be/i4Ms58x6TS8 በመምህር ጸጋ “ብዙኃኑ አንድ” የመለኮታዊው ቀመር እይታ፡፡ ዓለም በብዙኃኑ ድምጽ ወይም በኃያላኑ እጅ ትመራለች፡፡ በዓለም ቋሚ እውነት የሚባል የለም፡፡ ብዙኃኑ የተስማሙበት ሁሉ እውነት ነው […]

Jesus Christ the “Majority” One ብዙኃኑ አንድ Read More »

It is of the Lord’s mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።

የእግዚአብሔር ምሕረትና ርህራሄ “ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” ሰቆቃወ ኤርሚያስ 3፡22 በመምህር ጸጋ የእግዚአብሔርም መልአክ ኢየሩሳሌምን ያጠፋት ዘንድ እጁን በዘረጋ ጊዜ እግዚአብሔር ስለ ክፉው ነገር አዘነ፥ ሕዝቡንም የሚያጠፋውን መልአክ፦ እንግዲህ በቃህ እጅህን መልስ አለው። የእግዚአብሔርም መልአክ በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ አጠገብ ነበረ። 2 ሳሙ 24፥16  “እግዚአብሔር ሆይ በመልክህ ለፈጠርከው ልጅህን ኢየሱስ ክርስቶስን እስከ መስጠት

It is of the Lord’s mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። Read More »

Pay attention to what you hear

የእግዚአብሔር ፍቅር “አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ።” የማርቆስ ወንጌል 4፥24 በመምህር ጸጋ ያገኘውነው ሁሉ እንደማንበላ ያገኘነውን ሁሉ ልንሰማ አይገባም፡፡ ያገኘነው ሁሉ ከበላን እንደምንታመም የተነገረውን ሁሉ ከሰማን እንታመማለን፡፡ አሁን በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የታመሙት ለሚበሉት የሚጠነቀቁትን ያህል ለሚሰሙት ስለማይጠነቀቁ፡፡  በተለይ በዚህ በማሕበራዊ መገናኛ ስትሰሟቸው ከምትውሉ ሰዎች ውስጥ ዘጠና ከመቶው መርዘኞች ናቸው፡፡ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፡፡ ከዚህ ለመዳን 

Pay attention to what you hear Read More »

ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ

የእግዚአብሔር ፍቅር “መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” የሉቃስ ወንጌል 2:10 -11 በመምህር ጸጋ ሰላም የሰው ልጆች እንደምን አላችሁ? ዛሬ ለሰው ሁሉ የሚሆን መልእክት አለኝ ሰው የሆነ ሁሉ ይህ መልእክት ለርሱ ነው ሰዎች የሆናችሁ ሁሉ ይህ መልእክት ለእናንተ ነው፡፡  በእግዚአብሔር የተፈጠራችሁ

ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ Read More »

ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ?

የእግዚአብሔር ፍቅር ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? በመምህር ጸጋ “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።” የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል 2:6-7 ጌታችንና አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት የጠፋውን የሰውን ልጅ፤ እኔን፤ አንቺን፤ አንተን፤ እኛን፤ ሊያድን ወደዚህች ዓለም ተወለደ፡፡ ለሰው ሁሉ የሚያበራው

ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? Read More »

የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት

የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዘፍ.1:3 ብርሃን የህይወት ምንጭ ነው፡፡ ብርሃን ከሌለ ህይወት የለም፡፡ ስለዚህ ህይወት ያላቸውን ፍጥረታት ለማምጣት ብርሃን ይሁን በማለት ጀመረ፡፡ ከዚያም በውሀና በጭለማ ተወርሳ መልክ አልባና ባዶ የነበረችውን ምድር ያስውባት ጀመር፡፡ ከጠፈር በላይ ያለውን እና ከጠፈር በታች ያሉትን ውሆች በመለየት ጠፈሩን አደረገ፡፡ ከጠፈር በታች ያለውን ውሀ ወደ

የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት Read More »