The Love of God

They came to show Him the beauty of the Temple and then ..የተማረኩበትን ሊያሳዩት ሲመጡ ሊሆን ያለውን አሳያቸው፡፡

የኛን ከምናሳየው የርሱን ያሳየን “ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ።እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው።” የማቴዎስ ወንጌል 24:1-2 በመምህር ጸጋ ደብረ ዘይት የኛን ውበት የምናሳይበት ሳይሆን የርሱን ውበት የምናይበት ከፍታ ውበትና ደም ግባት የሌለው ሆኖ ወደ ተዋበችው ከተማ የመጣው ጌታ፡፡ የዘለዓለም አምላክ

They came to show Him the beauty of the Temple and then ..የተማረኩበትን ሊያሳዩት ሲመጡ ሊሆን ያለውን አሳያቸው፡፡ Read More »

It is of the Lord’s mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።

የእግዚአብሔር ምሕረትና ርህራሄ “ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” ሰቆቃወ ኤርሚያስ 3፡22 በመምህር ጸጋ የእግዚአብሔርም መልአክ ኢየሩሳሌምን ያጠፋት ዘንድ እጁን በዘረጋ ጊዜ እግዚአብሔር ስለ ክፉው ነገር አዘነ፥ ሕዝቡንም የሚያጠፋውን መልአክ፦ እንግዲህ በቃህ እጅህን መልስ አለው። የእግዚአብሔርም መልአክ በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ አጠገብ ነበረ። 2 ሳሙ 24፥16  “እግዚአብሔር ሆይ በመልክህ ለፈጠርከው ልጅህን ኢየሱስ ክርስቶስን እስከ መስጠት

It is of the Lord’s mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። Read More »

The word of the Cross

የእግዚአብሔር ፍቅር “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።” 1. ቆሮ 1፡18   በመምህር ጸጋ መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።  ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥

The word of the Cross Read More »

Pay attention to what you hear

የእግዚአብሔር ፍቅር “አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ።” የማርቆስ ወንጌል 4፥24 በመምህር ጸጋ ያገኘውነው ሁሉ እንደማንበላ ያገኘነውን ሁሉ ልንሰማ አይገባም፡፡ ያገኘነው ሁሉ ከበላን እንደምንታመም የተነገረውን ሁሉ ከሰማን እንታመማለን፡፡ አሁን በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የታመሙት ለሚበሉት የሚጠነቀቁትን ያህል ለሚሰሙት ስለማይጠነቀቁ፡፡  በተለይ በዚህ በማሕበራዊ መገናኛ ስትሰሟቸው ከምትውሉ ሰዎች ውስጥ ዘጠና ከመቶው መርዘኞች ናቸው፡፡ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፡፡ ከዚህ ለመዳን 

Pay attention to what you hear Read More »

But We እኛ ግን

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፡፡ “መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።” 1. ቆሮ 1፡22-24 በመምህር ጸጋ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡  እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፡፡  

But We እኛ ግን Read More »

God is faithful

እግዚአብሔር የታመነ ነው “ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 46፥10 በመምህር ጸጋ ዕረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ እግዚአብሔርን በማወቅና በማመን የሚገኝ እረፍት፡፡  ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። መዝሙረ ዳዊት 46፥10  ተስፋ የሰጠው

God is faithful Read More »

his great love

የእግዚአብሔር ፍቅር “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። Greater love hath no man than this, that a man lay down his life for his friends.” ዮሐንስ 15:13 በመምህር ጸጋ ክርስቲያን የሆናችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ለምን ክርስቲያን እንደሆናችሁ ቆም ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ወላጆቻችሁ ክርስቲያኖች ሆነው ስለቆዩና የነርሱን ፈለግ እንዲሁ ስለተከተላችሁ ነው? ወይስ ከሞት

his great love Read More »