Yeslase Mahber
Teachings
Articles and teachings in Amharic and English.
December 29, 2024 · Amharic
In Him was life በእርሱ ሕይወት ነበረች
"በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።" የዮሐንስ…
December 26, 2024 · Amharic
አማኑኤል፡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ብሥራት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በጣም አስገራሚው ብሥራት ነው። ቅዱስ ማቴዎስ ስለሁኔታው እንዲህ ይተርክልናል፡፡ “የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ…
December 23, 2024 · Amharic
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት፡ የጸጋ፣ የትሕትና እና የፍቅር ታሪክ፡፡
ህዝበ ክርስቲያኑ የጌታችንን ልደት ለማክበር ሲዘጋጅ፣ ቆም ብለን በቤተልሔም የነበረውን የመጀመሪያውን ተአምራዊ ምሽት መለስ ብለን እንመልከት። የልጅ መወለድ ብቻ አልነበረም - የሰው ልጅን ለዘላለም የሚቀይር ታሪክ መጀመሪያ ነበር. ሰማይ ምድርን ለመንካት የወረደበት…
June 11, 2023 · Amharic
የእግዚአብሔር የዘላለም ዓላማ
ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። ኤፌ 1፡4
June 11, 2023 · Amharic
ሙሽራይቱን መሆን
በእግዚአብሔር ቅንዓት እቀናላችኋለሁና፥ እንደ ንጽሕት ድንግል እናንተን ለክርስቶስ ላቀርብ ለአንድ ወንድ አጭቻችኋለሁና፤ 2ቆሮ 11፡2
March 9, 2022 · Amharic
The real problem of humanity and the solution of God
The real problem of humanity and the solution of God ትክክለኛው የሰው ችግርና የእግዚአብሔር መፍትሄ “ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፦ የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፦ ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥…
November 18, 2021 · Amharic
The Glory of the Image of His Son
የልጁ መልክ ከፍታ። «እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።» 2.ቆሮ.3፡18 በመምህር ጸጋ አይ ብርሃን ደስ ማለቱ የማይታየውን…
May 28, 2021 · Amharic
The powerful wave of the kingdom of God
የእግዚአብሔር መንግሥት ኃይልና የምህዋሩ ህግ "የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4፥20 በመምህር ጸጋ የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 9 57 እነርሱም በመንገድ ሲሄዱ አንድ ሰው፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ምትሄድበት ሁሉ…
May 27, 2021 · Amharic
In Christ በክርስቶስ
ይህ ሚስጤር ታላቅ ነው፡፡ "ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ 5፡32 በመምህር ጸጋ ኤፌ 5 21 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤…
May 24, 2021 · Amharic
Jesus Christ the "Majority" One ብዙኃኑ አንድ
የእግዚአብሔር ፍቅር "ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።" ዮሐንስ 8:7 "ብዙኃኑ" አንድ ኢየሱስ ክርስቶስ Join us today Membrs log in ከዚህ በታች ያለውን የወንጌል ድምጽ እንዲሰሙ በታላቅ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡…
May 20, 2021 · Amharic
This is a great mystery
ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው "ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል።" በመምህር ጸጋ 21 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች…
April 25, 2021 · Amharic
Great Mystery
የእግዚአብሔር ፍቅር "ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ 5:32 በመምህር ጸጋ 21 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ…
April 10, 2021 · Amharic and English
Family of God
የእግዚአብሔር ፍቅር "ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ…
April 8, 2021 · Amharic
My heart said unto thee ልቤ አንተን አለ
የእግዚአብሔር ፍቅር "አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።" መዝ 27:8 በመምህር ጸጋ ልባችን አጥብቆ የሚሻው ምንድን ነው? ልባችን እጅግ የሚፈልገው ማንን ነው? ከልባችን አጥብቀን የምንፈልገው እግዚአብሔርን ካልሆነ አምላካችን…
April 6, 2021 · Amharic
They came to show Him the beauty of the Temple and then ..የተማረኩበትን ሊያሳዩት ሲመጡ ሊሆን ያለውን አሳያቸው፡፡
የኛን ከምናሳየው የርሱን ያሳየን "ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ።እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው።" የማቴዎስ ወንጌል 24:1-2…
April 5, 2021 · Amharic and English
It is of the Lord's mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
የእግዚአብሔር ምሕረትና ርህራሄ "ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።" ሰቆቃወ ኤርሚያስ 3፡22 በመምህር ጸጋ የእግዚአብሔርም መልአክ ኢየሩሳሌምን ያጠፋት ዘንድ እጁን በዘረጋ ጊዜ እግዚአብሔር ስለ ክፉው ነገር አዘነ፥ ሕዝቡንም…
April 2, 2021 · Amharic
The Principle of Incarnation
የእግዚአብሔር ፍቅር "ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ…
March 30, 2021 · Amharic and English
The word of the Cross
የእግዚአብሔር ፍቅር "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1. ቆሮ 1፡18 በመምህር ጸጋ መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ…
March 27, 2021 · Amharic
Pay attention to what you hear
የእግዚአብሔር ፍቅር “አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ።” የማርቆስ ወንጌል 4፥24 በመምህር ጸጋ ያገኘውነው ሁሉ እንደማንበላ ያገኘነውን ሁሉ ልንሰማ አይገባም፡፡ ያገኘነው ሁሉ ከበላን እንደምንታመም የተነገረውን ሁሉ ከሰማን እንታመማለን፡፡ አሁን በሚልዮኖች የሚቆጠሩ…
March 19, 2021 · Amharic
But We እኛ ግን
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፡፡ " መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥…
March 16, 2021 · Amharic
God is faithful
እግዚአብሔር የታመነ ነው "ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።" መዝሙረ ዳዊት 46፥10 በመምህር ጸጋ ዕረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ እግዚአብሔርን በማወቅና በማመን የሚገኝ እረፍት፡፡…
March 14, 2021 · Amharic
his great love
የእግዚአብሔር ፍቅር "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። Greater love hath no man than this, that a man lay down his life for his friends." ዮሐንስ 15:13 በመምህር ጸጋ…
March 1, 2021 · Amharic
Loving God by loving our brothers and sisters in Christ.
የእግዚአብሔር ፍቅር “ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል። እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።...ማንም፦ እግዚአብሔርን…
February 17, 2021 · Amharic
For she loved so much
For she loved so much "" ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል። እርስዋንም፦ ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት።" በመምህር ጸጋ ሉቃስ ምእራፍ 7 36 ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ…
January 9, 2021 · Amharic
እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው።
የእግዚአብሔር ፍቅር "እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው…
January 7, 2021 · Amharic
ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ
የእግዚአብሔር ፍቅር “መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” የሉቃስ ወንጌል 2:10 -11 በመምህር ጸጋ ሰላም የሰው ልጆች…
January 3, 2021 · Amharic
Come out of her, my people.
የእግዚአብሔር ፍቅር "ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።" የዮሐንስ ራእይ 18:4-5 በመምህር ጸጋ…
December 27, 2020 · Amharic
ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ?
የእግዚአብሔር ፍቅር ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? በመምህር ጸጋ “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም…
December 27, 2020 · Amharic and English
The Oneness of the Spirit የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት
የእግዚአብሔር ፍቅር "ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ…
December 26, 2020 · Amharic
ወደ ዓለም የገባው በኩር
የእግዚአብሔር ፍቅር "በኩርን ወደ ዓለም ሲያገባ" እብ 1:6 በመምህር ጸጋ ወደ ዓለም የገባው በኩር በሁሉ ፊተኛ የፍጥረት ሁሉ መሠረት የኋለኛው አዳም ዛሬ ተወለደ፡፡ “ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ…
December 18, 2020 · English
remain in My love
የእግዚአብሔር ፍቅር “I have loved you just as the Father has loved Me; remain in My love” John 15:9 በመምህር ጸጋ “I have loved you just as the Father has loved Me; remain in My…
December 17, 2020 · Amharic
የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት
የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሶስት እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዘፍ.1:3 ብርሃን የህይወት ምንጭ ነው፡፡ ብርሃን ከሌለ ህይወት የለም፡፡ ስለዚህ ህይወት ያላቸውን ፍጥረታት ለማምጣት ብርሃን ይሁን በማለት ጀመረ፡፡ ከዚያም በውሀና በጭለማ ተወርሳ…
December 16, 2020 · Amharic
ማንም የማይወስድብን ዕድል
ማንም የማይወስድብን ዕድል “ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥42 የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ሉቃ.10:41-42.” ብዙ ጊዜ ዘመናችንን…
December 16, 2020 · Amharic
የሳምራዊትዋ ሴት ማስታወሻ
የሳምራዊትዋ ሴት ማስታወሻ ሕይወቴና ታሪኬ ከሰው ጋረ አያስኬደኝም ሕይወቴ ውበት የለውም የሰዎች መጠቋቆሚያ ሆኜአለሁ ትኩር ብየ እንኳ ሰዎችን መመልከት አልችልም በቀትር ሁልጊዜ ምንጩ ባዶ ነበር። ዛሬ ግን አንድ ሰው አገኘሁ አለባበሱ የአይሁድ ነው በዚህ ስፍራ ምን…
December 16, 2020 · Amharic
ሁለት ታላላቅ ብርሃናት
ሁለት ታላላቅ ብርሃናት ብርሃናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ። “እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥ ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ። እግዚአብሔርም በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር…
December 9, 2020 · Amharic
የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል አንድ
የእግዚአብሔር ፍቅር "ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ…
December 9, 2020 · Amharic
የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል ሁለት
የእግዚአብሔር ፍቅር "ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1. ዮሐንስ 1:7-8 በመምህር ጸጋ…
December 6, 2020 · Amharic
ለኔ ህይወት ክርስቶስ ነው፡፡
ስም ክርስቲያን፡ የአባት ስም ክርስቶስ፡ አገር ሰማያዊ ስፍራ፡ ብሄር ክርስቲያን፡ ቋንቋ ክርስቶስኛ፡ ባህል ክርስቶስ፡ ህይወት ክርስቶስ፡ ኑሮ ክርስቶስ፡፡ “ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ…
December 6, 2020 · Amharic
የቃየን አቤቱታ
ወንድሙን በድንጋይ ቀጥቅጦ የገደለው ጀግናው {?} የአዳም ልጅ ቃየን ለተጠየቀበት ወንጀል ይግባኝ ጠየቀ፡ ለሰማዩ ፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ ወንድሞቹን ሰባት ቢልዮን የሚሆኑትን የአዳም ልጆች በስም ማጥፋት ወንጀልም ከሶአቸዋል፡፡ ክርክሩን በዝርዝር ሲያቀርብም እኔ…