his great love

የእግዚአብሔር ፍቅር “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። Greater love hath no man than this, that a man lay down his life for his friends.” ዮሐንስ 15:13 በመምህር ጸጋ ክርስቲያን የሆናችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ለምን ክርስቲያን እንደሆናችሁ ቆም ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ወላጆቻችሁ ክርስቲያኖች ሆነው ስለቆዩና የነርሱን ፈለግ እንዲሁ ስለተከተላችሁ ነው? ወይስ ከሞት […]

his great love Read More »

ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ

የእግዚአብሔር ፍቅር “መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” የሉቃስ ወንጌል 2:10 -11 በመምህር ጸጋ ሰላም የሰው ልጆች እንደምን አላችሁ? ዛሬ ለሰው ሁሉ የሚሆን መልእክት አለኝ ሰው የሆነ ሁሉ ይህ መልእክት ለርሱ ነው ሰዎች የሆናችሁ ሁሉ ይህ መልእክት ለእናንተ ነው፡፡  በእግዚአብሔር የተፈጠራችሁ

ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ Read More »

Come out of her, my people.

የእግዚአብሔር ፍቅር “ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።” የዮሐንስ  ራእይ 18:4-5 በመምህር ጸጋ “ሕዝቤ ሆይ፥ …..ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤”የሰማይ መልአክ፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ ራእይ 18፤5  የክርስትና ጅማሬው ተጠርቶ መውጣት ነው፡፡ አባታችን አብርሃም በእግዚአብሔር ተጠርቶ ከባቢሎን ወጣ ወደ ከነዓንም መጣ፡፡ የርሱ

Come out of her, my people. Read More »

The Oneness of the Spirit የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት

የእግዚአብሔር ፍቅር “ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” 1. ዮሐንስ 1:7-8   በመምህር ጸጋ የክርስቶስ ኢየሱስ አካል የሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እጅግ ሚስጢራዊና ሰማያዊ ሙሽራ ናት፡፡ በዚህ መል እክት የዚህችን አስደናቂ ሙሽራ ማንነትና እኛም ክርስቲያኖች በርስዋ ውስጥ ያለንን ስፍራ

The Oneness of the Spirit የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት Read More »

ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ?

የእግዚአብሔር ፍቅር ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? በመምህር ጸጋ “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።” የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል 2:6-7 ጌታችንና አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት የጠፋውን የሰውን ልጅ፤ እኔን፤ አንቺን፤ አንተን፤ እኛን፤ ሊያድን ወደዚህች ዓለም ተወለደ፡፡ ለሰው ሁሉ የሚያበራው

ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሆን ሥፍራ አላችሁ? Read More »

Jesus is born

ወደ ዓለም የገባው በኩር

የእግዚአብሔር ፍቅር “በኩርን ወደ ዓለም ሲያገባ”  እብ 1:6 በመምህር ጸጋ ወደ ዓለም የገባው በኩር በሁሉ ፊተኛ የፍጥረት ሁሉ መሠረት የኋለኛው አዳም ዛሬ ተወለደ፡፡  “ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥

ወደ ዓለም የገባው በኩር Read More »